የፆመኛ ሙስሊም መመሪያ – أحكام صوم رمضان የፆመኛ ሙስሊም መመሪያ : የሮመዳን ጾም በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለ ጾም ህግጋት ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።   አማርኛ – أمهري