ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት – الطهارة والصلاة والجنائز – አማርኛ – أمهري

ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት

– الطهارة والصلاة والجنائز

ይህ ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት የተሰኘዉ መጽሀፍ በ ዉስጡ ስለ ንጽህና ስለ ሰላት እንዲሁም ስለ ቀብር ስነ ስርዓት በ ሰፊው የሚዳስስ ሲሆን ከ ቅዱስ ቁርዓን እና ከ ነቢዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ትክክለኛ መረጃዎችን በውስጡ ያካተተ ነዉ

 

አማርኛ – أمهري

 

A Guide for the New Muslim

عدد الصفحات 52